

Follow
1
0
0
derejeteshome211
ሰላም ንዋይ ደበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል *የድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና የአይዳ ሐሰን ወንድ ልጅ ነበር በጋብቻ ተሳስረው አሜሪካን አገር ለረጅም አመት የኖሩት ንዋይና_አይዳ ከቅርብ ዓመታት በፊት በይፋ መለያየታቸውን ቢገልፁም እንደ_ቤተሰብ ብዙም አልተራራቁም። ***** በትዳር ሕይወታቸው <•ፅናት•> የተባለች ሴት ልጅና <•ሰላም•> የተባለ ወንድ ልጅ በጋራ ያፈሩት ንዋይና አይዳ ልጆቻቸውን ያሳደጉት ቨርጂንያ ውስጥ ሲሆን፣ ሰላም ከጊዜ በኋላ በገጠመው የጤና_እክል የተነሳ ሕክምና ሲከታተል ቆይቷል። በተለይ የኩላሊት ኢንፌክሽን ተጠቂ በነበረበት ሰዓት አንድ ኩላሊት እናቱ አይዳ ሰጥታው ንቅለ ተከላ ማድረጉ ይታወሳል። ***** ከልጅነቱ ጀምሮ ተጨዋች፣ ሳቂታ እና ቀልድ የሚወድ ተወዳጅ ልጅ ነበር። ትምህርቱን ተከታትሎ ያጠናቀቀው እዚያው አሜሪካን አገር ሲሆን፣ ሲበዛ አዛኝ ...
More
Comment
Cancel
Send